የወረዳዉን ሕዝብ ራስን በራስ የማስተዳደር መብት ያረጋገጠ አመቺና አሣታፊ የሆነ የፖለቲካ ሥርዓት ተዘርግቶ የዜጎችን ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች ተጠብቀው፣ ልማትና ዕድገት ለማምጣትና ሰላምን ለማረጋገጥ የሚያስችል መንግሥታዊ መዋቅር ማለትም የሕግ አውጪ ፣ አስፈፃሚና የዳኝነት አካላትን በማደራጀት እየተሠራ ነው፡፡