የተቋማት ግንባታ (ክፍል ፫)

የተቋም ግንባታ ሥራዎች አገራችን ኢትዮጵያ የፌደራል ሥርዐተ መንግሥት ቅርጽ የምትከተል በመሆኗ መዋቅራዊ አደረጃጀቱ ተዋረዳዊ (Hierarchical) ነው። ተዋረዱ ከላይ ወደ ታች ሲዘረዘር ፈዴራል፣ ክልል፣ ዞን፣ ወረዳ እና ቀበሌ ናቸው። ሥልጣንና ተግባራት…

ማንበብ ይቀጥሉ

Continue reading
የተቋማት ግንባታ (ክፍል ፪)

የተቋማት ግንባታ ምንነት ድርጅቶች ወደ ተቋም ደረጃ አድገው ዘመናትን ተሻግረው በማኅበረሰቡ ውስጥ ተጽዕኖ ፈጣሪ አካል መሆኑ እንዲችሉ በተጠና መንገድ መገንባት አለባቸው። የተቋማት ግንባት የሚያስፈልገው ለዚህ ነው። ከዘመን ጋር አብረው የሚቀየሩ…

ማንበብ ይቀጥሉ

Continue reading
የተቋማት ግንባታ

የተቋም ግንባታ መሠረታውያን መግቢያ የምንገኝበት ዘመን በጣም ፈጣንና ተለዋዋጭ ነው። በየጊዜው አዳዲስ ችግሮችን እናስተናግዳለን። የሥራ ጫናው ካለው የሠራተኛ ብዛት አንጻር ሲታይ የት የለሌ ነው። ከላይኛው የመንግሥት መዋቅር የሚወርዱ ተልእኮዎች ሁሉ…

ማንበብ ይቀጥሉ

Continue reading
የሰላም ግንባታ (ክፍል ፫)

የሰላም ግንባታ ምንነት ወደ ሰላም ግንባታ ከመሄዳችን በፊት ‘ሰላም’ የሚለውን ቃል በአግባቡ መተርጐም ያስፈልጋል። ሰላም ምድን ነው? በሰው ልጅ ሕይወት ከፍተኛ ዋጋ ካላቸው እሴቶች መካከል አንዱ ሰላም ነው። ሰላም ከሰው…

ማንበብ ይቀጥሉ

Continue reading
የሰላም ግንባታ (ክፍል ፪)

የሰላም ግንባታና የሰው ልጅ የትግል ታሪክ ኑሮ ትግል ነው ይላሉ ሰዎች። ሰው ከእናቱ ማኅጸን ወጥቶ ይህችን ዓለም ከተቀላቀለበት ቅጽበት አንሥቶ የመጨረሻ እስትንፋሱን መተንፈስ እስከቻለበት ድረስ በግልም ከሌሎች አቻዎቹ ጋር በመሆንም…

ማንበብ ይቀጥሉ

Continue reading
ማኅበረሰባዊ ልውጠት (Societal Transformation)

ማኅበረሰባዊ ልውጠት[1] (societal Transformation) ማለት የአንድ ማኅበረሰብ የአደረጃጀት፣ የአስተሳሰብ እና የአሠራር ሁኔታ ጥልቀት ባለው መንገድና ረዘም ላለ ጊዜ የሚደረግ መዋቅራዊ ለውጥ ማለት ነው። ማኅበረሰባዊ ልውጠት የአጭር ጊዜ ሪፎርም ወይም የፖሊሲ…

ማንበብ ይቀጥሉ

Continue reading
የመንግሥት ምንነት

ዓላማዎች ይኸ ጽሑፍ ቀጥሎ ባሉ ርዕሶች ላይ ግንዛቤ መፍጠር ነው። መግቢያ የሰው ልጅ ለብቻ ተነጥሎ የሚኖር ፍጡር አይደለም። ለዚህ ነው ገና ከጅምሩ በጋራ በአንድ ስፍራ ተሰባስቦ መኖር የጀመረው። ለሰው ልጅ…

ማንበብ ይቀጥሉ

Continue reading
እንኳን ደህና መጡ!

የኮልሜ ወረዳ በኮንሶ ዞን ውስጥ ካሉ አራት ወረዳዎች ውስጥ አንዱ ሲሆን መልክዐ ምድራዊ አቀማመጡ በ5016’15” እስከ በ5021′20′′ ሰሜን ላቲትዩድ እና በ 37020′ 15′′ እና 37026’49′′ ምስራቅ ሎንጊትዩድ መሥመሮች ዉስጥ የሚገኝ ሲሆን…

ማንበብ ይቀጥሉ

Continue reading
ራዕያችን

ራዕያችን በወረዳዉ ዘላቂ ልማትን በማስመዝገብ፣ ሠላምንና መልካም አስተዳደርን በማስፈን የሕብረተሰቡ ተጠቃሚነት የተረጋግጠና ወረዳዉ የሰላም፤ የመቻቻልና የብልጽግና ተምሳሌት ሆኖ ማየት ነው፡፡

ማንበብ ይቀጥሉ

Continue reading