የተቋማት ግንባታ (ክፍል ፫)
የተቋም ግንባታ ሥራዎች አገራችን ኢትዮጵያ የፌደራል ሥርዐተ መንግሥት ቅርጽ የምትከተል በመሆኗ መዋቅራዊ አደረጃጀቱ ተዋረዳዊ (Hierarchical) ነው። ተዋረዱ ከላይ ወደ ታች ሲዘረዘር ፈዴራል፣ ክልል፣ ዞን፣ ወረዳ እና ቀበሌ ናቸው። ሥልጣንና ተግባራት…
ማንበብ ይቀጥሉየተቋም ግንባታ ሥራዎች አገራችን ኢትዮጵያ የፌደራል ሥርዐተ መንግሥት ቅርጽ የምትከተል በመሆኗ መዋቅራዊ አደረጃጀቱ ተዋረዳዊ (Hierarchical) ነው። ተዋረዱ ከላይ ወደ ታች ሲዘረዘር ፈዴራል፣ ክልል፣ ዞን፣ ወረዳ እና ቀበሌ ናቸው። ሥልጣንና ተግባራት…
ማንበብ ይቀጥሉየተቋማት ግንባታ ምንነት ድርጅቶች ወደ ተቋም ደረጃ አድገው ዘመናትን ተሻግረው በማኅበረሰቡ ውስጥ ተጽዕኖ ፈጣሪ አካል መሆኑ እንዲችሉ በተጠና መንገድ መገንባት አለባቸው። የተቋማት ግንባት የሚያስፈልገው ለዚህ ነው። ከዘመን ጋር አብረው የሚቀየሩ…
ማንበብ ይቀጥሉየተቋም ግንባታ መሠረታውያን መግቢያ የምንገኝበት ዘመን በጣም ፈጣንና ተለዋዋጭ ነው። በየጊዜው አዳዲስ ችግሮችን እናስተናግዳለን። የሥራ ጫናው ካለው የሠራተኛ ብዛት አንጻር ሲታይ የት የለሌ ነው። ከላይኛው የመንግሥት መዋቅር የሚወርዱ ተልእኮዎች ሁሉ…
ማንበብ ይቀጥሉየሰላም ግንባታ ምንነት ወደ ሰላም ግንባታ ከመሄዳችን በፊት ‘ሰላም’ የሚለውን ቃል በአግባቡ መተርጐም ያስፈልጋል። ሰላም ምድን ነው? በሰው ልጅ ሕይወት ከፍተኛ ዋጋ ካላቸው እሴቶች መካከል አንዱ ሰላም ነው። ሰላም ከሰው…
ማንበብ ይቀጥሉየሰላም ግንባታና የሰው ልጅ የትግል ታሪክ ኑሮ ትግል ነው ይላሉ ሰዎች። ሰው ከእናቱ ማኅጸን ወጥቶ ይህችን ዓለም ከተቀላቀለበት ቅጽበት አንሥቶ የመጨረሻ እስትንፋሱን መተንፈስ እስከቻለበት ድረስ በግልም ከሌሎች አቻዎቹ ጋር በመሆንም…
ማንበብ ይቀጥሉ“Peace is not a final destination, but a continuous practice. It is built not by the absence of conflict, but by the presence of justice, the strength of our bridges, and the quiet, daily choice to understand one another.”
ማንበብ ይቀጥሉማኅበረሰባዊ ልውጠት[1] (societal Transformation) ማለት የአንድ ማኅበረሰብ የአደረጃጀት፣ የአስተሳሰብ እና የአሠራር ሁኔታ ጥልቀት ባለው መንገድና ረዘም ላለ ጊዜ የሚደረግ መዋቅራዊ ለውጥ ማለት ነው። ማኅበረሰባዊ ልውጠት የአጭር ጊዜ ሪፎርም ወይም የፖሊሲ…
ማንበብ ይቀጥሉ