ተልዕኮ (Mission)

የህግ የበላይነትንና ዴሞክራሲን በማስፈን፤ የወረዳዉ ህዝቦችን ፍትሐዊ የልማት ተጠቃሚነት በማረጋገጥ፤ ለዜጎች ኑሮና ዕድገት ምቹ የሆነ ዞን በማድረግ ቀጣይነት ያለው የኢኮኖሚ ዕድገትና የጋራ ብልጽግናን ማረጋገጥ፡፡

ራዕይ (Vision)

በወረዳዉ ዘላቂ ልማትን በማስመዝገብ፣ ሠላምንና መልካም አስተዳደርን በማስፈን የህብረተሰቡ ተጠቃሚ የተረጋግጠና ወረዳዉ የሰላም፤ የመቻቻልና የብልጽግና ተምሳሌት ሆኖ ማየት፡፡

እሴቶች (Values)

  • የህግ የበላይነት፤
  • ለተገልጋይ ፍላጎት ትልቅ ዋጋ መስጠት፤
  • መቻቻል፣
  • አሳታፊነት፤
  • ፍትሐዊነትና ሚዛናዊነት፤
  • ልዩነትን መቀበል፤

You Missed

የመንግሥት ምንነት

  • By admin
  • April 10, 2026
  • 90 views
የመንግሥት ምንነት

እንኳን ደህና መጡ!

  • By admin
  • April 4, 2026
  • 79 views
እንኳን ደህና መጡ!

ራዕያችን

  • By admin
  • April 4, 2026
  • 75 views
ራዕያችን