እንኳን ደህና መጡ!

የኮልሜ ወረዳ በኮንሶ ዞን ውስጥ ካሉ አራት ወረዳዎች ውስጥ አንዱ ሲሆን መልክዐ ምድራዊ አቀማመጡ በ5016’15” እስከ በ5021′20′′ ሰሜን ላቲትዩድ እና በ 37020′ 15′′ እና 37026’49′′ ምስራቅ ሎንጊትዩድ መሥመሮች ዉስጥ የሚገኝ ሲሆን…

ማንበብ ይቀጥሉ

Continue reading
ራዕያችን

ራዕያችን በወረዳዉ ዘላቂ ልማትን በማስመዝገብ፣ ሠላምንና መልካም አስተዳደርን በማስፈን የሕብረተሰቡ ተጠቃሚነት የተረጋግጠና ወረዳዉ የሰላም፤ የመቻቻልና የብልጽግና ተምሳሌት ሆኖ ማየት ነው፡፡

ማንበብ ይቀጥሉ

Continue reading