እንኳን ደህና መጡ!

የኮልሜ ወረዳ በኮንሶ ዞን ውስጥ ካሉ አራት ወረዳዎች ውስጥ አንዱ ሲሆን መልክዐ ምድራዊ አቀማመጡ በ5016’15” እስከ በ5021′20′′ ሰሜን ላቲትዩድ እና በ 37020′ 15′′ እና 37026’49′′ ምስራቅ ሎንጊትዩድ መሥመሮች ዉስጥ የሚገኝ ሲሆን አዋሳኞቹ በደቡብ የቦራና ዞን(ቴልቴሌ ወረዳ)፣በምዕራብ የደቡብ ኦሞ ዞን (በና ፀማይ ወረዳ)፣ በሰሜን የኧሌ ዞን(ኮላንጎ ዙሪያ ወረዳ) እንዲሁም በምስራቅ ከና ወረዳ እና ካራት ዙሪያ ወረዳ ናቸዉ፡፡ ወረዳዉ ከባህር ጠለል በላይ ከ501—2000 ሜትር ከፍታ ያላቸዉን ሥፍራዎች የሚሸፍኑት ሲሆን አየር ንብረቱም 70% ደረቅ ቆላማ፣ 30% ደግሞ ወይና ደጋ እንደሆነና አመታዊ አማካይ የሙቀቱ መጠን ከ17.8 ዲግር ሴንትግሬድ እስከ 28.6 ይደርሳል፡፡ የወረዳዉ ቆዳ ስፋት 454.3 ኪ. ሜ2 ሲሆን የሕዝብ ሥርጭት/አሰፋፈር/ ከቦታ ቦታ የሚለያይ ሲሆን ጥግግቱ በስኩየር ኪ.ሜትር 106 ሰው ነው፡

  • Related Posts

    ራዕያችን

    ራዕያችን በወረዳዉ ዘላቂ ልማትን በማስመዝገብ፣ ሠላምንና መልካም አስተዳደርን በማስፈን የሕብረተሰቡ ተጠቃሚነት የተረጋግጠና ወረዳዉ የሰላም፤ የመቻቻልና የብልጽግና ተምሳሌት ሆኖ ማየት ነው፡፡

    ማንበብ ይቀጥሉ

    Continue reading

    Leave a Reply

    Your email address will not be published. Required fields are marked *

    You Missed

    የተቋማት ግንባታ (ክፍል ፫)

    • By admin
    • June 27, 2026
    • 132 views
    የተቋማት ግንባታ (ክፍል ፫)

    የተቋማት ግንባታ (ክፍል ፪)

    • By admin
    • June 27, 2026
    • 114 views
    የተቋማት ግንባታ (ክፍል ፪)

    የተቋማት ግንባታ

    • By admin
    • June 27, 2026
    • 95 views
    የተቋማት ግንባታ

    የሰላም ግንባታ (ክፍል ፫)

    • By admin
    • June 27, 2026
    • 81 views
    የሰላም ግንባታ (ክፍል ፫)

    የሰላም ግንባታ (ክፍል ፪)

    • By admin
    • June 27, 2026
    • 139 views
    የሰላም ግንባታ (ክፍል ፪)

    የሰላም ግንባታ (ክፍል ፩)

    • By admin
    • June 27, 2026
    • 90 views
    የሰላም ግንባታ (ክፍል ፩)