የወረዳዉ ኢኮኖሚ የተመሠረተው በግብርና ላይ ሲሆን 86 በመቶ የሚገመተው የሰው ኃይል በግብርና 14 በመቶ በንግድ፣ ኢንዱስትሪና በልዩ ልዩ አገልግሎት ሰጭ ተግባራት እንደተሰማራ ይገመታል፡፡ በወረዳዉ የሚኖረው የገጠር ህዝብ ውስጥም በሰብል ልማት፣ በእንስሳት ዕርባታና በጥምር እርሻ የሚተዳደሩ ናቸው፡፡