ሕብረተሰቡ ጤናዉ ተጠብቆ አምራች ዜጋ እንዲሆን በሁሉም የቀበሌ አካባቢዎች ከሕብረተሰቡ አሰፋፈርና ከአካባቢዉ ተጨባጭ ሁኔታ ጋር በተጣጣመ መልኩ ጤና ጣቢያዎች ፣ ጤና ኬላዎች በመገንባትና ቁጥር ያላቸው የጤና ባለሙያዎችን በማፍራት የጤና አገልግሎቱን ለህብረተሰቡ ተደራሽ ለማድረግ ተችሏል፡፡